Eritrea Government Announces to Support Amhara’s Well-bieng strugle

የኤርትራ መንግሰት እና ህዝብ የአማራን የህልዉና ትግልን ለመደገፍ ሙሉ ፍቃደኛ መሆናቸዉ ይፋ ማድረጋቸዉ ለአማራህዝብ ታላቅ አለኝታ ነዉ።

ለኛ ትግል እዉቅና ሰቶ አይዟችሁ ማለት በራሱ ታሪካዊ ወንድም/ እህታማችነትን የሚያረጋግጥ ነዉ። አፄ ቴወድሮስ አማካሪወቻቸዉ ባህረ ግዛ አገረ ሐማሴንን እንዉግ ሲሏቸዉ እነሱማ በቀይ ባህር አገር ጠባቂ ወንድሞቻችን ናቸዉ መሳሪያ እንልካለን እንጅ አንዘምትም አሏቸዉ ይህ በጎንደር 300 ዓመት የነገስታት ዘመንም ተመሳሳይ ነዉ የአኤርትራ ሊቃዉንት ፅፈዉ አስቀምጠዋል።

አማራ ብቻዉን አይደለም!!

See Translation

All reactions:

1Gondarpress


Previous
Previous

Patriotic Dereje, we have the Highest Honor the sacrifys You paid for the Amara Well-bieng Freedom!!!

Next
Next

New Globe