የቅዱስ ኡራኤል ወኪዳነ ምህረት ከሃገረ ኢትዮጵያ የተሰራዉ መቅደስ ትናት ገባ

የቅዱስ ኡራኤል ወኪዳነ ምህረት ከሃገረ አኢትዮጵያ የተሰራዉ መቅደስ ትናት ገባ

መላከ ሃይል ቆሞስ አባ ገ/ኪዳን ገ/ዋህድ የቤተክርስቲያኑ አስተዳዳሪ የመንጋዉ ጠባቂ መቅደሱን በቡራኬ ገለጠዉ አሳዩ ። ምዕመኑ ቁሞ በዕልልታ እና ጭብጨባ ደስታዉን ገለፀ ። ኢትዮጵያ ዉስጥ ለስራዉ ዉጤት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያበረከቱት በታላቅ አክብሮት አመሰገኑ።

ሥራዉ እጡብ ድንቅ ነዉ

ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።

Previous
Previous

ነሐሴ 5 ጾመ ፍልሰታ ጸሎተ ቅዳሴ

Next
Next

Fano’s Fukera (Gojam)