ኧረ ወገኖቸ እኔ በእዉነት ጥያቄ አለኝ

1ኛ ዘጠኝ የ እዝ አመራሮች ብቻ የድርጅት ፕሮግራም ነድፈዉ ፓርቲ ወይም ድርጅት መስርተዉ ማወጅ ይችላሉ ወይ ?

የማዕከላዊ አባላት የስራ አስፈፃሚ ስንት ናቸዉ ክፍለጦር ስንት ተወካይ ያሳትፋል?

2ኛ የተሰበሰቡት የዕዝ መሪወች ብቻ ናቸዉ የሚል ግምት አለኝ የተነገረዉም እንደዛ ነዉ

ከሆነ ኣቶ እስክንድር በዕዝ ደረጃ ተዋቅሮ ነዉ የቀረበዉ ወይስ እንዴት ?

ሌላዉ በአራቱም ጠቅላይ ግዛት ሠራዊት አለኝ ብሏል የተባለዉ ስንት ክፍለጦሮች እንደሆኑ የት እንደሚንቀሳቀሱ ታዉቋል ወይ?

3ኛ ነባር አዛዉን አርበኟች በታዛቢነት ያልተሳተፉት ለምን ነዉ?

4ኛ ለዚህ እንቅስቃሴ ወደከፍታ ያመጣዉ በአርበኛ ሰፈር መለስና ምሬ ወዳጀ የሚመራዉ አረበኛ መሳፍትተስፉ የባላይ ጠባቂ የሆነበት

የአማራ ፈኖ አንድነት ምክር ቤት እንዳይቀጥል ወይም በጉባዪ እንዳይታይ የተደረገዉ ለምን ይሆን?

Previous
Previous

Amara Fano’s Action towards Victory to tople the Dictator Abiy Ahmed

Next
Next

Omer Ejersa